በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፄ ቴዎድሮስ ፀጉር በኢትዮጵያ

ከ150 ዓመታት በላይ በብሪታኒያ የነበረው የአፄ ቴዎድሮስን ፀጉር ኢትዮጵያ ገባ፡፡

የአፄ ቴዎድሮስ ፀጉር(ቁንዳላ)በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሙዚየም ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች፣ አርበኞችና አርቲስቶች በመገኘት ነው አቀባበል ያደረጉለት፡፡

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG