Print
No media source currently available
ካለፈው ቅዳሜ አንስቶ በሳን ሆዜ - ካሊፎርኒያ ሲካሄድ የሰነበተው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና የባሕል ፌስቲቫል ከትናንት በስተያ ቅዳሜ ተጠናቅቋል፡፡
የዓመቱ የክለቦች ደረጃዎችም ታውቀዋል፡፡
የቨርጂነያ ቡድን በኔልሰን ማንዴላ ስም የተሰየመውን ዋንጫ አሸንፏል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የአዲሱ አበበን ዘገባ ያዳምጡ፡፡