በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህልውና አደጋ የተደቀነበት ብርቅየው ዋሊያ አይቤክስ 


ብርቅየው ዋሊያ አይቤክስ በሰሜን ተራሮች
ብርቅየው ዋሊያ አይቤክስ በሰሜን ተራሮች

ሰደድ እሳት፣ ህገወጥ የሰዎች የሰፈራ እና የእርሻ እንቅስቃሴ መስፋፋት፣ ግጭት እና ሌሎች ሰው ሰራሽ ችግሮች በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳት መካከል አንዱ በሆነው ዋሊያ አይቤክስ ህልውና ላይ ስጋት መጋረጣቸውን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ባለሥልጣን አስታውቋል።

የህልውና አደጋ የተደቀነበት ብርቅየው ዋሊያ አይቤክስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:44 0:00

ባለፉት ሦስት ዓመታት ቀደም ብሎ በትግራይ ክልል በኋላም በአማራ ክልል የተነሱት ግጭቶች ቃፍታ ሽራሮ እና የሰሜን ተራራ ፓርኮችን የማዕድን ቁፋሮ እና የደን ጭፍጨፋ ጨምሮ ለተለያዩ ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎች መስፋፋት ማጋለጣቸውን አመልክቷል። የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በጉዳዩ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑንም ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG