በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሀንጋሪ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ኢትዮጵያውያን ተቸግረናል አሉ


ethiopian students in Hungary
ethiopian students in Hungary

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን የነበሩና ትምህርታቸውን በሀንጋሪ በመከታተል ላይ የሚገኙ ሰላሳ የሚሆኑ ተማሪዎች በገንዘብ እጥረት ምክንያት ለችግር እንደተጋለጡ ለአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ገለፁ።

በኢትዮጵያ የኤፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት ይህን የነፃ ትምህርት ለማግኘት ተወዳድረው ያለፉትና በሃንጋሪ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙት የማስተርስና ዲግሪና የፒ ኤች ዲ ዲግሪ ተማሪዎች ናቸው።

በሀንጋሪ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ኢትዮጵያውያን ተቸግረናል አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:53 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG