በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሞያሌ የተሰደዱ 3ሽህ 7መቶ ኢትዮጵያውያን በሶሎሎ


ሶሎሎ
ሶሎሎ

በየካቲት ወር በኢትዮጵያ መከላከያ የደረሰውን ግድያ የሸሹ በርካታ የኢትዮጵያ ስደተኞች ኬንያ ሶሎሎ ይገኛሉ።

በየካቲት ወር በኢትዮጵያ መከላከያ የደረሰውን ግድያ የሸሹ በርካታ የኢትዮጵያ ስደተኞች ኬንያ ሶሎሎ ይገኛሉ። ከስደተኞቹ በርካቶች ወደ ቀያቸው የተመለሱ ሲሆን አሁንም ከሦስት ሺህ በላይ የሚሆኑት ደምበላ ፈቻና በሚባል ቦታ ሰፍሮ ይገኛሉ።

የአሜርካ ድምፅ ያነጋገራቸው ስደተኞች ወደ ቤታቸው መመለስ ቢፈልጉም የአካባቢው ሙሉ በሙሉ አለመመለሱን ነው የሚናገሩት። የሞያሌ ወረዳ ስደተኞቹ ለመመለስ ከኬንያ መንግሥት ጋር ምክክር ላይ ነኝ ይላል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ከሞያሌ የተሰደዱ 3ሽህ 7መቶ ኢትዮጵያውያን በሶሎሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG