በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኬንያ የስደተኞች ማሕበረሰብ አባላት የተቃውሞ ስብሰባ አካሄዱ


ፋይል ፎቶ - በሰሜን ኬንያ የሚገኝ ዳዳብ የስደተኞች ካምፕ ከሄሊኮፕተር የተነሳ ፎቶ[አሶሸትድ ፕረስ/AP]
ፋይል ፎቶ - በሰሜን ኬንያ የሚገኝ ዳዳብ የስደተኞች ካምፕ ከሄሊኮፕተር የተነሳ ፎቶ[አሶሸትድ ፕረስ/AP]

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሞ በሚያሰሙ ኦሮሞዎች ላይ የሃይል እርምጃ እየወሰደ ነው ሲሉ በኬንያ የስደተኞች ማሕበረሰብ አባላት ባለፈው ሳምንት ውስጥ ናይሮቢ ላይ የተቃውሞ ስብሰባ አካሄዱ።

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሞ በሚያሰሙ ኦሮሞዎች ላይ የሃይል እርምጃ እየወሰደ ነው ሲሉ በኬንያ የስደተኞች ማሕበረሰብ አባላት ባለፈው ሳምንት ውስጥ ናይሮቢ ላይ የተቃውሞ ስብሰባ አካሄደዋል።

በስብሰባው ላይ በርካታ ስደተኞች መገኘታቸውን እዚያው የሚገኘው ዘጋብያችን ገልሞ ዳዊት ዘግቧል።

ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

በኬንያ የስደተኞች ማሕበረሰብ አባላት የተቃውሞ ስብሰባ አካሄዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:32 0:00

XS
SM
MD
LG