No media source currently available
የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሞ በሚያሰሙ ኦሮሞዎች ላይ የሃይል እርምጃ እየወሰደ ነው ሲሉ በኬንያ የስደተኞች ማሕበረሰብ አባላት ባለፈው ሳምንት ውስጥ ናይሮቢ ላይ የተቃውሞ ስብሰባ አካሄደዋል። በስብሰባው ላይ በርካታ ስደተኞች መገኘታቸውን እዚያው የሚገኘው ዘጋብያችን ገልሞ ዳዊት ዘግቧል። ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።