አዲስ አበባ —
በርሃብና በውሃ ጥም እየተቸገርን ነው ሲሉ በሶማሌ ክልል በተከሰተው ብጥብጥ ምክንያት ተፈናቅለው በቤተ ክርስቲያን የተጠለሉ እና ሌሎችም የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች አማረሩ፡፡
ከሐረር ቅርንጫፍ የተላኩ ከ3 ሺህ በላይ የላስቲክ ውሃዎችንና ሌሎች ቁሳቅሶቹን ማቅረብ መጀመሩን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በበኩሉ በቀጣዮቹ ቀናት ይሄንኑ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የሚመለከታቸው የክልሉና የፌደራል መንግሥት መ/ቤቶች ግን በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጡት ማብራሪያ የለም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ