በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የሥራ ጉብኝት በኬንያ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የሞያሌ ድንበር መተላለፍያን መርቀው ከፈቱ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የኬንያው አቻቸው ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ የሞያሌ ድንበር መተለላፍያን መርቀው አስከፍተዋል። ለሁለት ቀን የሥራ ጉብኝት ኬንያ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳንን በመሠረተ ልማት ለማገናኘት የታሰበውን ፕሮጀክት ሂደትን ይጎበኛሉ ተብሏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአካባቢው ነዋሪዎች ለድንበር አካባቢ ሰላም ዘብ እንዲቆሙም ጠይቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የሥራ ጉብኝት በኬንያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:23 0:00


XS
SM
MD
LG