No media source currently available
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በደቡብ አፍሪካ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሩ ፕሬዚዳንት ሳይሪል ሮማፎሳ ጋር ተገናኝተው መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው በሀገሩ ከሚኖር የኢትዮጵያዊያን ጋር ከመከሩ በኋላ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት አስፈላጊ የመኖርያ ፍቃድ ሰነድ እንዲሰጧቸው መጠየቃቸው ተነግሯል።