በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ለደቡብ አፍሪካ መንግሥት ስለኢትዮጵያዊያን ያቀረቡት ጥያቄ?


ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ለደቡብ አፍሪካ መንግሥት ስለኢትዮጵያዊያን ያቀረቡት ጥያቄ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በደቡብ አፍሪካ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሩ ፕሬዚዳንት ሳይሪል ሮማፎሳ ጋር ተገናኝተው መክረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው በሀገሩ ከሚኖር የኢትዮጵያዊያን ጋር ከመከሩ በኋላ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት አስፈላጊ የመኖርያ ፍቃድ ሰነድ እንዲሰጧቸው መጠየቃቸው ተነግሯል።

XS
SM
MD
LG