አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ የኅዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አምስተኛውን ዙር የሥራ ዘመን ዛሬ ጀመሩ።
የኅዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝን ለተጨማሪ አምስት ዓመታት በጠቅላይ ሚንስትርነት ሰየመ።
የዘገባውን ዝርዝር እስክንድር ፍሬው አቅርቦታል። ከዚህ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያድምጡ፤
“የአገራችን ኢኮኖሚ ፈጣንነቱንና ፍትሃዊነቱን በማስጠበቅ ባሳለፍነው ዓመትም ባለ ሁለት አሃዝ ሆኖ ተመስግቧል።” የኢትዮጵያው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ።