በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከ27 ዓመታት ስደት በኋላ አዲስ አበባ ገቡ


የኢትዮጵያ የተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛ ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከ27 ዓመታት ስደት በኋላ፣ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል፡፡

የኢትዮጵያ የተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛ ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከ27 ዓመት በኋላ ዓመታት ስደት በኋላ፣ ዛሬ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል፡፡

ቪኦኤ ያነጋገረቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ እንዳሉት የቤተ ክርስቲያኗ አንድነት ለዓመታት ሲጠብቁት የነበረ ነው፡፡ ይሄ ዕውን እንዲሆን ከፍተኛ አስተዋፅዖ ላደረጉት ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድም ምስጋና አቅርበዋል ነዋሪዎቹ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከ27 ዓመታት ስደት በኋላ አዲስ አበባ ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:39 0:00
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከ27 ዓመታት ስደት በኋላ አዲስ አበባ ገቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG