በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

 
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በሃገሪቱ ያለው ወቅታዊ ችግር እንዲፈታ የበኩሌን እየተወጣሁ ነው አለች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን በሃገሪቱ ያለው ወቅታዊ ችግር እንዲፈታ የበኩሌን እየተወጣሁ ነው አለች


የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ቤተክርስቲያን ጽ/ቤት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ቤተክርስቲያን ጽ/ቤት

"በቅዱስ ሲኖዶስና ጎንደር ባሉት የሃይማኖት መሪዎች መካከል ልዩነት ስለመፈጠሩም የምናውቀው ነገር የለም"የቅዱስ ፓትሪያርኩ ልዩ ፀሃፊው አባ ሰረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል

በሃገሪቱ ያለው ወቅታዊ ችግር እንዲፈታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ቤተክርስቲያን የበኩሏን ኃላፊነት እየተወጣች ነው ሲሉ የቅዱስ ፓትሪያርኩ ልዩ ፀሃፊ አስታወቁ።

የቅዱስ ፓትሪያርኩ ልዩ ፀሃፊው አባ ሰረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃል ምልልስ እንዳሉት ለጠፋው ህይወት መንግሥትን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም። በቅዱስ ሲኖዶስና ጎንደር ባሉት የሃይማኖት መሪዎች መካከል ልዩነት ስለመፈጠሩም የምናውቀው ነገር የለም ብለዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG