በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮሮና በኒዮርክ እየተመለሰ ይሆን?


የኩዊን ኦፍ ሼባ ኢትዮጵያ ሬስቶራንት
የኩዊን ኦፍ ሼባ ኢትዮጵያ ሬስቶራንት

በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁ የአሜሪካ ከተሞች ውስጥ ከፍተኛውን ተጎጂዎች ያስመዘገበችው ኒዮርክ ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰች መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የክፍለ ግዛቱ ገዥ አንድሩ ኩሞ ተቋርጠው የነበሩ የንግድ እንስቃሴዎችና ትምህር ቤቶች ከብርቱ ጥንቃቄ ጋር እንዲከፈቱ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ከትናንት ከመስከረም 30 ጀምሮ፣ በውጭ ብቻ ተገድበው የቆዩ ምግብ ቤቶች፣ የቤት ውስጥ አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ ፈቃድ ሰጥተዋል፡፡

ይሁን እንጂ ሰሞኑን በኒዮርክ ከተማ እንደገና እያንሰራራ ነው የተባለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አስግቷል፡፡እየጨመረ ነው የተባለው ተጠቂዎች ቁጥር፣ በፈነጠቀው ተስፋ ላይ ስጋት ፈጥሯል፡፡ በወረርሽኙ የተጎዱትና በኒዮርክ ከ20 ዓመታት በላይ የኩዊን ኦፍ ሼባ ኢትዮጵያ ሬስቶራንት ባለቤት የሆኑት አቶ ፊሊጶስ መንግሥቱ፣ ሁኔታው አስጊ መሆኑን ለአሜሪካ ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡ የዛሬው ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ እንግዳ ናቸው፡፡

(ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)​

ኮሮና በኒዮርክ እየተመለሰ ይሆን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:23 0:00


XS
SM
MD
LG