በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚ አብይ አዲሱ ዓመት የተጀመረው የለውጥ ሥራ መሠረት የሚይዝበት ነው አሉ


የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

አዲሱ ዓመት የተጀመረው የለውጥ ሥራ መሠረት የሚይዝበት እንደሚሆን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቁ።

አዲሱ ዓመት የተጀመረው የለውጥ ሥራ መሠረት የሚይዝበት እንደሚሆን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቁ። የ2011 ዓ.ም ቅድሚያ ተግባሮቻቸውም ተቋም ማጠናከርና ተቋም መፍጠር ይሆናል ሲሉ ከአሜሪካ ድምፅ ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት መልስ ገልፀዋል።
ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት በሰላም፣ በፍቅር፣ በመስጠትና በማገዝ እንዲቀበሉም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጥሪ አቅርበዋል። ዶ/ር አብይ አሕመድ እያስመዘገቡ ያለውን ለውጥ ያደነቀችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንም የዕውቅና ሽልማት አበርክታቸዋለች።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG