አዲስ አበባ —
ዛሬ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ ከተማ ሰመራ ላይ በተከበረው አሥራ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ጠ/ሚኒስትሩ በቅርቡ በተከሰቱ ግጭቶች የጥፋት ኃይሎችና ኮንትሮባዲስቶች ያሏቸውን ከሰሱ፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ የግጭቱ መንስዔ ተጠንቶ የማያዳግም መፍትኄ እንደሚሰጠው ገልጸዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።