በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምንዛሪ ተመኑን ገበያው እንዲወስነው ቢለቀቅ ምን ይመጣል?


የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ

ባለፈው የምጣኔ ሀብት ፕሮግራማችን ብሄራዊ ባንክ የባንኮችን መመስረቻ ካፒታል ከ500 ሚሊዮን ወደ 5 ቢሊዮን ብር ማሳደግ መፈለጉን አስመልከቶ የባለሥልጣንና ባለሙያዎችን አስተያየት ማስደመጣችን ይታወሳል፡፡ በዚያው ውይይት የባንኩን ውሳኔ የደገፉ መሆኑን የገለጹት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢኮኖሚስ መምህር ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገዳ፣ ይሁን እንጂ ብሄራዊ ባንኩ ነጻ አለመሆኑን የቁጥጥር አቅሙም ደካማ መሆኑና የብር ምንዛሪ ተመኑን በገበያ ውሳኔ ይዳኝ የሚለውና እየተብላላ ያለው ሀሳብ አደገኛ መዘዝ የሚያስከትል መሆኑን ያነሳሉ፡፡

የውይይቱ ሁለተኛ ክፍል ከቆመበት ጀመሯል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ::

የምንዛሪ ተመኑን ገበያው እንዲወስነው ቢለቀቅ ምን ይመጣል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:02 0:00


XS
SM
MD
LG