አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የውጭ ጉዳይ እንደዚሁም የውሃ ኃብት ሚኒስትሮች በኅዳሴው ግድብ ላይ ለመነጋገር በአዲስ አበባ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡
ስብሰባው ማምሻውን ቀጥሏል፣ የተገኘ ውጤት ስለመኖሩን ማረጋገጥ አልተቻለም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው