በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጋዜጠኝነትና የንግግር ነጻነቶች ድሕረ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኢትዮጵያ


በስተግራ አርጋው አሽኔ በስተቀኝ መስፍን ነጋሽ
በስተግራ አርጋው አሽኔ በስተቀኝ መስፍን ነጋሽ

“የዚህ ሕግ ዓላማ ሙሉ በሙሉ የተጻፈውን ነገር ሁሉ ተግባር ላይ ማዋል አይመስለኝም። ዋና ዓላማው የሥነ ልቦና ጫና ማሳደር ነው።” መስፍን ነጋሽ። “መሬት ላይ ያለውን እውነታ መቀበል እንደ ትልቅ ሽንፈት ስለተቆጠረ በኢህአዴግ ዘንድ እያወቁ እንዳላወቁ የመሆን ነገር ነው የነበረው። ... ወደ መፍትሄዎቹ እንኳን መንገድ እንዳንጀምር። ከዚህ መሠረታዊ ሥህተት ይነሳል።” አርጋው አሽኔ።

የራዲዮ መጽሔት የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይታችን በወቅታዊ ርዕሰ-ጉዳይ ተመልሷል።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና አንድምታው፤ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምህዳር፤ ድህረ-አዋጅ የመጀመሪያ ምዕራፍ ቀዳሚ ገጾች የሚገለጡበት የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ነው።

ተወያዮች መስፍን ነጋሽና አርጋው አሽኔ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በጋዜጠኝነት ሞያ የሠሩ ናቸው።

ሙሉውን ውይይት ከዚህ ያድምጡ፤

ጋዜጠኝነትና የንግግር ነጻነቶች ድሕረ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኢትዮጵያ (ክፍል አንድ)
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:14 0:00
ጋዜጠኝነትና የንግግር ነጻነቶች ድሕረ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:42 0:00

XS
SM
MD
LG