በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካናዳ ኦታዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ


ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የምትመራው ኢትዮጵያ ወደ ፍትህና ትክክለኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እያመራች ነው፣ "ልንደግፈው ይገባል" የሚሉ ድምፆች ከየአቅጣጫው፣ ከኢትዮጵያም ከኢትዮጵያ ውጪም እየተሰሙ ናቸው።

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የምትመራው ኢትዮጵያ ወደ ፍትህና ትክክለኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እያመራች ነው፣ “ልንደግፈው ይገባል” የሚሉ ድምፆች ከየአቅጣጫው፣ ከኢትዮጵያም ከኢትዮጵያ ውጪም እየተሰሙ ናቸው።

ካናዳ ኦታዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን
ካናዳ ኦታዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን

የሰሞኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩን የዩናይትድ ስቴትስ ጉብኝት በተመለከተ፣ የኢትዮጵያው ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ “ዲፕሎማሲያዊ ስኬት” ብሎታል። ይህን የተሳካ አመራር ነው ኢትዮጵያውያን በእያሉበት እየደገፉና እያበረታቱ ያሉት።

በአሁኑ ሰዓት፣ ካናዳ ኦታዋ የሚገኘው የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትም ይህንኑ ነው እያደረጉ ያሉት።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ካናዳ ኦታዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:36 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG