በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ12 አምባሳደሮችን ሹመት በተመለከተ ከሕግ ባለሞያው አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ


በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ መምህር አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ መምህር አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ

የኢትዮጵያው ፕሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የአሥራ ሁለት አምባሳደሮችን ሹመትና የተሹሙባቸውን ሀገሮች ይፋ አድርገዋል።

በትናንቱ ዜናችን እንደተገለፀው፣ የኢትዮጵያው ፕሬዚደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የአሥራ ሁለት አምባሳደሮችን ሹመትና የተሹሙባቸውን ሀገሮች ይፋ አድርገዋል።

ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ስቶክሆልም ተሿሚ
ፕሮፌሰር መርጋ በቃና ስቶክሆልም ተሿሚ

ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ አገራት እንዲሰሩ የተሾሙ አምባሳደሮች

1. አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ--ቤጅንግ

2. አቶ ካሳ ተክለብርሃን -- ዋሽንግተን

3. ወ/ሮ አስቴር ማሞ -- ኦታዋ

4. ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም-- ፕሪቶሪያ

5. ፕሮፌሰር መርጋ በቃና-- ስቶክሆልም

6. አምባሳደር ተበጀ በርሄ-- አቡዳቢ

7. አቶ መታሰቢያ ታደሰ-- ዶሃ

8. ፕሮፌሰር አድማሱ ፀጋዬ-- ጃካርታ

9. ወ/ሮ ሉሊት ዘውዴ-- ኪጋሊ

10. አቶ ዓሊ ሱሌይማን-- ፓሪስ

11. አቶ ሙሉጌታ ዘውዴ-- ካርቱም

12. አቶ እውነቱ ብላታ-- ብራስልስ ናቸው፡፡

ሹመቱ፣ ከኢትዮጵያው ሕገ መንግሥት አኳያ እንደምን ይታያል?

ለመሆኑስ ሕገ መንግሥቱ ስለ አምባሳደሮች አሿሿም ምን ይላል? በሚሉትና በሌሎችም ተጓዳኝ ጥያቄዎች ዙሪያ አንድ የሕግ ባለሙያ አናግረናል።

አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ ይባላሉ፣ የሕገ መንግሥት ባለሙያና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሕግ መምህር ናቸው።

ሕገ መንግሥቱ ስለ አምባሳደሮች አሿሿም ምን ይላል? ለዚህ ጥያቄ መልስ በመስጠት ይጀምራሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የ12 አምባሳደሮችን ሹመት በተመለከተ ከሕግ ባለሞያው አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG