መቀመጫቸውን በውጭ አገራት ያደረጉና በኢትዮጵያ ቋንቋ የሚያሰራጩ መደበኛ መገናኛ ብዙኃን መንግሥት የሚወስደውን እርምጃ ሲቪሎች ላይ የተወሰደ እርምጃ አድርገው ያቀርባሉ ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ክስ አሰማ።
የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ፣ ባለፈው ቅዳሜ በሰጡት መግለጫ መንግሥት እየወሰደ ነው ያሉትን እርምጃ "የተመጣጠነ እና የታቀደ" ሲሉ ገልጸዋል።
የመገናኛ ብዙኃኑን በስም ያልጠቀሱት ሚኒስትሩ፣ማብራሪያቸው የትኛውን እርምጃ መሠረት እንዳደረገም በግልጽ አላስቀመጡም።
/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ/
መድረክ / ፎረም