አዲስ አበባ —
ሕዳር 8 እና 9 በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 11ኛው የአፍሪካ መሪዎች አስቸኳይ ጉባዔ፣ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጉባዔው በተለይም በአፍሪካ ሕብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ላይ፣ እንደሚያተኩር ይጠበቃል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው