አዲስ አበባ —
ጂቡቲ የኢትዮጵያ ዋንኛ የወጭና የገቢ ንግድ በር ሆና እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቀ፡፡
በዚህ ወር መጨረሻ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ፣ የውሃ አሞላል አካሄድ ላይ የሚነጋገር፣ የሦስቱ ሀገሮች የባለሞያዎች ስብሰባ በካርቱም እንደሚካሄድ ተነገረ፡፡
በጂቡቲና በኢትዮጵያ የጋራ ድንበር ላይ የሚታየውን ሕገወጥ ንግድና ሰዎችን ማዘዋወር ለማስቆም፣ ባለሥልጣናቱ ተወያዩ፡፡
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ