በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካፕተን አንተሁነኝ ሞገስ - ስለበረራና ስለአየር መንገዳቸው


ካፕተን አንተሁነኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባልደረባ ሆነው ለሰላሣ ዘጠኝ ዓመታት በተለያዩ ደረጃዎች አገልግለዋል።

ቢሾፍቱ ላይ በደረሰው የአይሮፕላን አደጋ እጅግ እያዘኑ መሆናቸውን ከገለፁ ኢትዮጵያዊያንና የአየር መንገዱ ቤተሰቦች መካከል ካፕተን አንተሁነኝ ሞገስን በአደጋው ማግሥት አነጋግረን ነበር።

ካፕተን አንተሁነኝ “ልጆቼንና ጓደኞቼን አጣሁ” እያሉ ነበር የመረረ ኀዘን ውስጥ መሆናቸውን የተናገሩት።

ካፕተን አንተሁነኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባልደረባ ሆነው ለሰላሣ ዘጠኝ ዓመታት በተለያዩ ደረጃዎች አገልግለዋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድንና በረራን በአጠቃላይ የሚመለከቱ እንዲሁም ሌሎችም ጉዳዮችን አንስተን በስፋት አወያይተናቸዋል።

ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ሙሉውን ቃለ-ምልልስ ያዳምጡ።

ካፕተን አንተሁነኝ ሞገስ - ስለበረራና ስለአየር መንገዳቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:19:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG