በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጥምቀት በዓል በጠንካራ ጥበቃ ስር መከበሩን ነዋሪዎች ገለጹ


ፎቶ ፋይል፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጥምቀት ሥነ ስርዓት አከባበር ጥር 20/2016
ፎቶ ፋይል፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጥምቀት ሥነ ስርዓት አከባበር ጥር 20/2016

በሌላ በኩል የጥምቀት በዓል አከባበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታውቃለች።

የጥምቀት በዓል አከባበርን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስታወቀች።

በሌላ በኩል በኢትዮጵያ በአማራና በኦሮሚያ ክልል ከነበረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ በኋላ የተከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ጠንካራ ፍተሻና ጥበቃ እንደነበር ተነግሯል።

ከተለመደው ውጪ ጳጳሳት ከታቦቱ ጋር በእግር ሲጓዙ እንዳልታዩ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

በተጨማሪም ከሌላ ጊዜ በተለየ ሁኔታ የቱሪስቶች ቁጥር ቀንሷል ተብሏል።

ዝርዝሩን ጽዮን ግርማ ይዛለች።

የጥምቀት በዓል በጠንካራ ጥበቃ ስር መከበሩን ነዋሪዎች ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:53 0:00

XS
SM
MD
LG