ዋሽንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ በተከተሰ ድርቅ ምክኒያት በአምስት የተለያዩ ክልሎች የሚገኙ 5.6 ሚሊዮን ሕዝቦች አስቸኳይ የዕለት ደራሽ የምግብ ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገልጿል። ለድርቁ ምክኒያቱ ደግሞ የዝናብ እጥረት ነው ተብሏል።
ለመሆኑ የዝናብ እጥረ በሚከሰትበት ወቅት ኢትዮጵያ በረሃብ የምትጠቃው ለምንድ ነው?በኢትዮጵያ በ1977 ዓ.ም በተከሰተው ከፍተኛ ድርቅ የደረሰውን አደጋ የተመለከቱና ዓለም ዓቀፍ እርዳታውን ካስተባበሩት ውስጥ አንዱ የሆኑት እንዲሁም በወቅቱ የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ኮሚሽነር አሁን በአፍሪካ የስትራተጂ እና የሴኪዩሪቲ ዳይሬክተር ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስን ጽዮን ግርማ ጠይቃ ቀጣዩን ዘገባ አሰናድታለች።
ዘገባውን ለማድመጥ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።