በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአሜሪካ የከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ዝግጅትና ኮሮና


ጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ
ጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ

በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የመማር ማስተማር ሂደታቸውን ለመለወጥ ስለተገደዱ ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ባለፈው ዝግጅታችን ማንሳታችን ይታወሳል፡፡ አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች እየተከፈቱ ባሉበት በዚህ ወቅት ትምህርት ቤቶች ምን ዝግጅት እያደረጉ ነው? አጀማመራቸው ምን ይመስላል? በርቀትና በአካል የሚሰጠው የትምህር ሂደትስ ምን ምን ዝግጅቶችን ጠይቋል?

አቶ ዮርዳኖስ ባህሩ የሚሰሩትበት በዋሽንግተ ዲሲ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርስቲው በዓለምቀፍ ጉዳዮች በህግ ኢንጂነሪንግ እና የህክምና ትምህርቶች ይታወቃል፡፡ የዩኒቨርስቲው የኢንተርፕራይዝ አካዳሚክ አፕልኬሽንስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዮርዳኖስ በዩኒቨርስቲው ለ30ዓመታት የሰሩ ሲሆን የክፍል ውስጥና የርቀት ትምህርት ቴክኖሎጂን በማቀናጀት ሰፊ ልምድ አላቸው፡፡ በኮቪድ-19 ምክንያት ካለፈው ማርች ጀምሮ ከቤታቸው እየሠሩ መሆኑንና የመማር ማስተማሩም ሂደት በኢንተርኔት ድረ ገጽ የሚሰጥ መሆኑን ነግረውናል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ።

በአሜሪካ የከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ዝግጅትና ኮሮና
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:58 0:00


XS
SM
MD
LG