No media source currently available
በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የመማር ማስተማር ሂደታቸውን ለመለወጥ ስለተገደዱ ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ባለፈው ዝግጅታችን ማንሳታችን ይታወሳል፡፡ አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች እየተከፈቱ ባሉበት በዚህ ወቅት ትምህርት ቤቶች ምን ዝግጅት እያደረጉ ነው? አጀማመራቸው ምን ይመስላል? በርቀትና በአካል የሚሰጠው የትምህር ሂደትስ ምን ምን ዝግጅቶችን ጠይቋል?