በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአገር ደህንነት ጉዳይ እና የኮቪድ 19 ጣምራ ፈተናዎች


The Ethiopian Diaspora High-Level Advisory Council on COVID-19
The Ethiopian Diaspora High-Level Advisory Council on COVID-19

በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የጸረ ኮቪድ 19 ዘመቻ ከፍተኛ የአማካሪዎች ቡድን ወቅታዊውን የኢትዮጵያ ሁኔታ አስመልክቶ ያወጣውን የአቋም ጋዜጣዊ መግለጫ ተንተርሶ በጊዜው የተካሄደ ቃለ ምልልስ ነው ቀዳሚው።

ሃያ አንድ የቡድኑ አባላት ስማቸውን አስፍረው ያወጡትን ይህን ጋዜጣዊ መግለጫ ለማውጣት የበቁበትን ምክኒያት እና የመግለጫውን ይዘት ጭውምሮ ለወትሮው በሚያቀርቧቸው ሞያዊ ትንታኔዎቻቸው ከሚታወቁት የህክምና ባለሞያዎች ላሁኑ ሁለቱን አወያይተናል።

በተለይ አንዲህ ያሉ ግጭቶች በሚቀቀሱበት ጊዜ ቀድሞውን በኅብረተሰቡ ዘንድ መዘናጋት ጎልቶ እየታየበት ያለው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የኢትዮጵያ አያያዝ ይበልጥ ሊባባስ ስለመቻሉም በስፋት ተወያይተናል። ተከታታይ ውይይቶቹን ከዚህ ያድምጡ።

ክፍል አንድ የአገር ደህንነት እና የኮቪድ 19 ጣምራ ፈተናዎች - በባለሞያዎች ዓይን
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:40 0:00
ክፍል ሁለት የአገር ደህንነት እና የኮቪድ 19 ጣምራ ፈተናዎች - በባለሞያዎች ዓይን
please wait

No media source currently available

0:00 0:24:03 0:00

XS
SM
MD
LG