በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለምቀፉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ኃይል የተዓቅቦ ጥሪ


ዓለምቀፉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ኃይል በአለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ በውጭ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሬ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይልኩ የተዓቅቦ ጥሪ።

ዓለምቀፉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ኃይል በአለፈው ሳምንት አርብ ጀምሮ በውጭ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሬ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይልኩ የተዓቅቦ ጥሪ ማቅረቡን፣ ግብረ ኃይሉ በዘመቻ መልክ ላቀረበው ጥሪ የሰጠው አንድ ምንክያት፣ ኢትዮጵያውያን የሚልኩትን የውጭ ምንዛሬ፣ አገዛዙ ሊደርሰው በማይችል መንገድ ካደረጉ፣ ሕዝቡን ለመጨቆን፣ ለማነፍና ለመግደል የሚጠቀሙባቸውን የደኅንነት የፖሊስና የልዩ ጦር አቅም ሊያዳክም ይችላል የሚል ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዓለምቀፉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ኃይል የተዓቅቦ ጥሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG