በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶችና በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል


በኔዘርላንድስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ
በኔዘርላንድስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ

በኢትዮጵያ ውስጥ ይፈጸማል ያለቱን የሰብዓዊ መብቶች ረገጣ በመቃወም በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶችና በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል። በዛሬው ዕለትም በዩናይትድ ስቴትስ በዋሽንግተን ዲሲና በናሽቪል በአውሮፓም የተለየያዩ ከተሞች የተቃዎሞ ሰልፎች የተካሄዱ ሲሆን ጽዮን ግርማ ወደ አውሮፓ አንዳንዶቹ ከተሞች ደውላ አስተባባሪዎቹን አነጋግራለች።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶችና በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:21 0:00

XS
SM
MD
LG