No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ ይፈጸማል ያለቱን የሰብዓዊ መብቶች ረገጣ በመቃወም በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶችና በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል።