በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያን መንግሥት የሚቃወም ፤የአሜሪካን መንግሥት ድጋፍ የሚጠይቅ ሰልፍ በዋሽንግተን ተካሄደ


በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ከተማ የሚገኙ የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት በዋናነት ያዘጋጁት የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በዋሽንግተን ዲስ ውስጥ ተካሂዷል።

በዚህ ሰልፍ ላይ የተለያዩ የኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች፣ የሲቪል ማኅበራት አደራጆችና የመብትና የፖለቲካ እንቅስቃሴ መሪነት እንዲሁም ከተለያዩ ከተሞች የመጡ ተሳታፊዎች የተገኙበት ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።

የሰልፉ ዋና አላማ የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎች ላይ ያደርሰዋል ያሉትን የሰብዓዊ መብት ረገጣ፣ ግድያና እስራት እንዲያቆምና ለዚህ ደግሞ የፕሬዝዳንት ኦባማ አስተዳደር ግፊት እንዲያደርግ የሚጠይቅ ነው። የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የሚያደርገው የገንዘብ ድጋፍ ዜጎችን ለመግደል እንዳያገለግል ቁጥጥር መደረግ እንዳለበት የሚጠይቅ ጭምር መሆኑን አስተባባሪዎቹ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የኢትዮጵያን መንግሥት የሚቃወም ፤የአሜሪካን መንግሥት ድጋፍ የሚጠይቅ ሰልፍ በዋሽንግተን ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:27 0:00


XS
SM
MD
LG