በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን በማይወጡ ሚዲያዎች መንግሥት ዕርምጃ ይወስዳል ተባለ


ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን በማይወጡ ሚዲያዎች ላይ መንግሥት ዕርምጃ መውሰድ አለበት ሲሉ አንዳንድ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ በበኩላቸው አሁን ባለበት ሁኔታ የሚቀጥል ነገር የለም።ሳይንሳዊ ትንተናዎችን በመስጠት ወደ ዕርምጃ እንገባለን ብለዋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን በባህር ዳር ከተማ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሚዲያ ነፃነትና አጠቃቀም ዙሪያ ምክክር አድርጓል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ማኅበራዊ ኃላፊነታቸውን በማይወጡ ሚዲያዎች መንግሥት ዕርምጃ ይወስዳል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:12 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG