Print
ድብደባ ደረሰብን ያሉት አነጋግረናል።
ሰማያዊው ፓርቲ በቅርቡ በአባላቱና በአመራሩ መካከል በተፈጠረ ግጭት አለመግባባት ውስጥ እንዳሉ የሚታወቀው ሲሆን በእነ አቶ የሸዋስ አሰፋ የሚመራው የፓርቲው ቡድን “በምናቃቸውና በማናውቃቸው ሰዎች ድብደባ ደረሰብን” ሲሉ ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።
ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።
No media source currently available