ዋሽንግተን —
በያዝነው ነሃሴ ወር ብራዚል ውስጥ የሚካሄደው የዘንድሮው “ሪዮ ኦሎምፒክ 2016” የሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን በልምምድ ላይ ናቸው። በዚህ ውድድር ከሚሳተፉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች መካከል የሦስት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻንፒዮኗ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ እና በዓለም አቀፍ አትሌቶች ፈዴረሽን የቤት ውስጥ ውድድር ሻንፒዮኗ አትሌት ገለቴ ቡርቃ ይገኙበታል።
የአትሌቶቹ ዝግጅትን በተመለከተ ሮይተርስ የዜና አውታር ያዘጋጀውን ቪድዮ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ።