አልማዝ ውድድሩን በ20 ደቂቃ ከ17 ነጥብ 4-5 ሴኮንድ በማጠናቀቅ ክብረ ወሰን ሰብራለች።
ቪቪያን ቼሪየት ከኬንያ ሁለተኛ በመሆኑን ስታጠናቅቅ ኢትዮጵያዊት ጥሩነሽ ዲባባ ደግሞ ሦሥተኛ ወጥታለች።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
ኢትዮጵያዊቷ አልማዝ አያና የዓለምን ክብረወሰን የሰበረ ድል በሪዮ በ10ሽህ ሜትር አስመዘገበች!
Previous slide
Next slide