በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ምክር ቤት በኤርትራ መንግስት ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንዲጥል ሃሳብ ቀረበ


የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሰላኝ ኢትዮጵያና ሌሎችም የአካባቢው ሀገሮች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት በኤርትራ መንግስት ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንዲጥል ጥያቄ አቅርበዋል ብለዋል።

የኤርትራ የማስታወቅያ ሚኒስትር ዐሊ ዐብዱ በበኩላቸው "ማዕቀቡን ይበልጥ እንዲከር አድርገህ አዲስ የቀውስ መድረክ ለመፍጠር እየተፈለገ ስላለ ነው ይህን የሚመስል የሀሳት መረጃዎችን ለመሰብሰብ የሚያደርጉት ያለ መንፈራገጥ ነው" ብለውታል።

XS
SM
MD
LG