በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአይሮፕላኑ ጠላፊ ዕጣ ገና አይታወቅም


የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የከትናንት በስተያው ሰኞ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ሮም ያመራ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን በረዳት አብራሪው ተጠልፎ ጄኔቭ-ስዊትዘርላንድ ማረፉ ተዘግቧል፡፡
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:23 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የከትናንት በስተያው ሰኞ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ሮም ያመራ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን በረዳት አብራሪው ተጠልፎ ጄኔቭ-ስዊትዘርላንድ ማረፉ ተዘግቧል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ702 ቦይንግ 767 አይሮፕላን ላይ ስለደረሰው የጠለፋ ክስተት የስዊስ ጋዜጦችና መገናኛ ብዙኃን የተለያዩ የየራሣቸውን ግምቶች እና ትንታኔዎች ከማውጣታቸው ሌላ ዝርዝር ማብራሪያ እስከአሁን ከየትም ወገን አለመገኘቱ ይታወቃል፡፡

ጠላፊው ረዳት አብራሪ ተላልፎ እንዲሰጣት ኢትዮጵያ ለስዊስ መንግሥት ጥያቄ ያቀረበች ሲሆን ይህ ጥያቄ ተቀባይነት ያግኝ ወይም ሌላ እርምጃ ይወሰድ ገና የታወቀ ጉዳይ የለም፡፡

ለማንኛውም ጄኔቫ ላይ ምን ይሰማል ተብለው የተጠየቁ አንድ የዚያው ነዋሪ የሆኑና እዚያው የሚሠሩ ኢትዮጵያዊ ለቪኦኤ ያካፈሉትን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG