በሴቶች የተመራ የበረራ ቡድን - ዋሺንግተን ዲሲ
ዓለምቀፍ የሴቶችን ቀን አስመልክቶ በካፒቴን አምሳለ ጓሉ አብራሪነት ከአዲስ አበባ ተነስቶ ዋሺንግተን ዲሲ ዳላስ ዓለምቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የደረሰው ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቡድን አቀባበል ተደረገለት።

1
በሴቶች የተመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቡድን በዋሺንግተን ዲሲ

2

3

4

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ