በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቪኦኤ ብቻ፡- የረዳት ፓይለት ኃይለመድኅን ወንድም ተናገሩ

ቦይንግ 767 አይሮፕላን - የኢትዮጵያ አየር መንገድ
ቦይንግ 767 አይሮፕላን - የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 702 ቦይንግ 767 አይሮፕላንን የጠለፈው ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ታናሽ ወንድማቸው በአዕምሮ ጤና ችግር ላይ እንደሚገኝ ገለፁ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 702 – የጉዞ አካሄድና ፍፃሜ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 702 – የጉዞ አካሄድና ፍፃሜ

please wait

No media source currently available

0:00 0:17:27 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 702 ቦይንግ 767 አይሮፕላንን የጠለፈው ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ታናሽ ወንድማቸው በአዕምሮ ጤና ችግር ላይ እንደሚገኝ ገለፁ፡፡

ዶ/ር እንዳላማው አበራ ለቪኦኤ በተለይ በሰጡት ቃለምልልስ ላይ ስለወንድማቸው የተለያዩ የመላምት አስተያየቶችን እየሰጡ ያሉ ሰዎች ከግምቶቻቸው እንዲቆጠቡላቸውና የስዊስን መንግሥት የምርመራ ውጤት እንዲጠብቁ ጠይቀዋል፡፡

ምርመራው የሚፈልጉትን የጤና ምርመራ እንደሚያካትት መላ ቤተሰቡ ያለውን ተስፋ የጠቆሙት ዶ/ር እንዳላማው ምርመራው የአድራጎቱን ምክንያት ያሣውቃል ብለው እንደሚያምኑም ተናግረዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG