በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የአዲስ ዓመት መግለጫ


የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በየክልላችሁ ተዋልደውና ተጋምደው የሚኖረውን የአማራ ህዝብ፣ በቆየው ኢትዮጵያዊው የመፈቃቀር መንፈስ አቅፋችሁ ኑሩ ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ጥሪ አቅርበዋል።

አቶ ተመስገን ይህንን ጥሪ ያቀረቡት በአዲሱን ዓመት መግቢያ በተካሄደ ሥነ ሥርዓት “ማቅ አውልቀን ግምጃ እንልበስ” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀውና የሀዘን መሰናበቻ እንደሆነ በተገለፀው መድረክ ላይ ነው።

ርዕሰ መስተዳደሩ በዚህ ንግግራቸው ባለፈው ዓመት በክልሉ የተከሰቱ ችግሮችን ዳሰዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር የአዲስ ዓመት መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG