በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢኮኖሚው የመንግስት እጅ የሚበዛባት ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄና የመሳካት እድሉ


ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ድርጅት (WTO) አባል ለመሆን በ1995 ዓ.ም. ማመልከቻ ካስገባች ወዲህ፤ የአለም መንግስታት የገበያ ጉዳያቸውን የሚፈቱበትን የጋራ ማህበር ለመቀላቀል በመጠባበቅ ትገኛለች።

ይሄም የሆነው ለዘመናት የሀገር ውስጥ የኢኖኖሚ ተቋሞቿን በተለይ ኢንዱስትሪዎቿል ስታጥናክር የቆየችው ቻይና የWTO አባል በሆነች በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ነው።

እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ድሃ አገሮች የ WTO አባል መሆናቸው ለህዝባቸውና ለወደፊት እድገታቸውም ምን አይነት ጥቅም ያስገኛል? መንግስቱ በኢኮኖሚው የሚያስገባው ጣልቃ-ገብነትስ ወደፊት ከአባልነቱ ጋር እንዴት አብሮ ይሄዳል? የሚሉትን ጥያቂዎች ይዞ የአሜሪካ ድምጹ ሔኖክ ሰማእግዜር የፎርቹን ጋዜጣ አሳታሚ ታምራት ገብረጊዮርጊስን ጠይቋል።

XS
SM
MD
LG