አዲስ አበባ —
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሥደተኞችን እና ሌሎች ጉዳዮችን አስመልክተው በምረጡኝ ዘመቻቸው ወቅት ያነፀባረቁትን አቋም ሙሉ በሙሉ ይተርጉሙታል ብለው እንደማያምኑም ያስረዱ አሉ፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
-
እስክንድር ፍሬው