በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የፍቅር ቀን" በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች


yellow movement members in Addis ababa universty
yellow movement members in Addis ababa universty
“Yellow Movement” ወይም "የቢጫ እንቅስቃሴ “ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሴት ተማሪዎችን ለማጠንከር የዛሬ ሰባት አመት ነው የተመሰረተው። ከ35 በላይ አባላትም አሉት።
ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ በሚቆዩበት አመታት ለሚያስፈልጓቸው ተጨማሪ ጥቃቅን የገንዘብ ወጨዎች ይረዳ ዘንድ ገንዘብ ለማሰባሰብ በየአመቱ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ያደርጋሉ። በዘንድሮው የፍቅር ቀንም ለስድስተኛ ጊዜ በተለያዩ የንግድ ማዕከሎች በመገኘት አበባ፣ ካርዶች፣ ከረሜላና ኬኮችን በመሸጥ ገንዘብ ሲያሰባስቡ ውለዋል።

ምህረት እቁባይ የቢጫ እንቅስቃሴ ማህበር አስተባባሪ ናት።

"የፍቅር ቀን" በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:25 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG