በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ተስፋ አለመቁረጥ፤ ጎል እስከሚገኝ ድረስ ችክክ ብሎ መስራት!" ሜሮን ፋሲካ


ፋይል-ፎቶ ሜሮን ፋሲካ ዲቢያ
ፋይል-ፎቶ ሜሮን ፋሲካ ዲቢያ

ሜሮን ፋሲካ አዲስ ሀገር፣ የተለየ የትምህርት አሰጣጥና የባህል ልዩነቶችን አልፋ እንዴት በትምህርቷ እንደገፋች ታሪኳን በአጭሩ ትነግረናለች።

ትምህርቷን ጨርሳ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለማስተማርና የኮምፒውተር እቃዎችን ከወጣት ኢትዮጵያዊ ኢንጂኔሮች ጋር ለመስራት የሚያችል የንግድ ድርጅት የማቋቋም ህልም አላት። ሙሉ ዘገባውን ለመስማት ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ያድምጡ።

"ተስፋ አለመቁረጥ፤ ጎል እስከሚገኝ ድረስ ችክክ ብሎ መስራት!" ሜሮን ፋሲካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:55 0:00

XS
SM
MD
LG