በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ግዙፍ የስደተኞች ቁጥር ማስተናገዷን አስታወቀች


በ18 መጠለያ ሠፈሮች ወደ 350 ሺህ ስደተኞችን እያስተናገደች ነው፡፡

ባለፈው የአውሮፓዊያን ዓመት ቀያቸውን ለቅቀው ከተለያዩ ሃገሮች ከተሰደዱ ዜጎች መሃል 18 ከመቶ የመጡት ወደኢትዮጵያ መሆኑን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አስተዳደር አስታወቀ፡፡

መንግሥት የሁሉንም ሃገሮች ስደተኞች በእኩል ዐይን በመመልከት አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የአስተዳደሩ ምክትል ዳይሬክተር አቶ አያሌው አወቀ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡

አዲስ አበባ የሚገኙ የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ተወካይ ግን የኢትዮጵያ መንግሥት ለኤርትራዊያን ስደተኞች ያዳላል ብለዋል፡፡

ዝርዝሩን ከዘገባው ያዳምጡ፡፡

(ገፁ ሲከፈት የተደራረቡ ወይም የተረበሹ ድምፆችን የሚሰሙ ከሆነ ከማጫወቻዎቹ አንደኛውን ብቻ አስቀርተው የቀሩትን ያቁሟቸው፡፡)


XS
SM
MD
LG