በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በትራፊክ አደጋ በዓለም ቀዳሚ መሆኗ ተገለፀ


አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በትራፊክ አደጋ ምክንያት በሚሞቱ ሰዎች ብዛት በዓለም ቀዳሚ መሆኗ ተነገረ።

በአዲስ አበባ ብቻ እስከ አለፈው ዓመት ግንቦት ወር ከ3መቶ በላይ ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸውን ሲያጡ፣ ከ6መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙም ታውቋል።

ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ በትራፊክ አደጋ የሞቱትና የተጎዱ ሠዎች የሚታሠቡበት ዕለት ነው፡፡

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ዕለቱን በልዩ ሁኔታ ያከብራል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

ኢትዮጵያ በትራፊክ አደጋ በዓለም ቀዳሚ መሆኗ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:33 0:00

XS
SM
MD
LG